am_1ch_tn/18/01.txt

10 lines
450 B
Plaintext

[
{
"title": "ከዚህም በኋላ ",
"body": "“እግዚአብሔር ዳዊትን እንደሚባርክ ከገባለት ቃል አኳያ”"
},
{
"title": "አንዲህ ሆነ",
"body": "ይህ ሀረግ እዚህ የሚያገለግለው አዲሱን የታሪኩን ክፍል ለመጀመር ነው፡፡ ቋንቋዎ ይህ ማድረግ የሚችልበት መንገድ ካለው እዚህ ሊጠቀሙት ይቻላሉ፡፡ ."
}
]