am_1ch_tn/17/22.txt

30 lines
1.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አያያዥ መግለጫ",
"body": "ዳዊት ያህዌን ማናገሩን ቀጠለ፡፡"
},
{
"title": "አሁንም",
"body": "እዚህ “አሁን” ማለት “በአሁኑ ጊዜ” አይደለም ፣ ነገር ግን ወደሚቀጥለው አስፈላጊ ነጥብ ትኩረትን ለማዞር ይጠቅማል፡፡"
},
{
"title": "ስለ ባሪያህና ስለ ቤቱ የተናገርኸው ለዘላለም የጸና ይሁን",
"body": "፡ አት: - “ለእኔ እና ለቤቴ ቃል የገባኋውን አድርግ፣ እናም ቃል በጭራሽ አይለወጥ” (ገባሪ ወይም ተገባሪ፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ስለ ባሪያህና ስለ ቤቱ ",
"body": "ዳዊት ስለ ራሱ በሦስተኛው መደብ መጠሪያ እየተናገረ ነው፡፡ ይህ በመጀመሪያ መደብ መጠሪያ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “እኔ እና ቤተሰቤ” (የመጀመሪያ ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ዘንድ ስምህ",
"body": "እዚህ “ስም” የያህዌን ዝና ይወክላል። (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የባሪያህም የዳዊት ቤት",
"body": "እዚህ “ቤት” ቤተሰብን ይወክላል፡፡ አት: - “ቤተሰቤ” (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በፊትህ ጸንቶአል",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “በአንተ ምክንያት የተጠበቀ” ወይም “ከአንተ የተነሳ ይቀጥላል” (ገባሪ ወይም ተገባሪ፡ ይመልከቱ)"
}
]