am_1ch_tn/17/16.txt

42 lines
2.9 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አለ",
"body": "“ዳዊት አለ”"
},
{
"title": "አቤቱ አምላክ ሆይ፥ እስከዚህ ያደረስኸኝ እኔ ማን ነኝ? ቤቴስ ምንድር ነው?",
"body": " ዳዊት ይህን ጥያቄ የጠየቀው ያህዌን አዋጅ ሲሰማ የተሰማውን ጥልቅ ስሜት ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ መልስ የማይጠብቅ ጥያቄ እንደ መግለጫ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: - “ያህዌ አምላክ ሆይ፣ እኔና ቤተሰቤ ፣ ለዚህ ክብር ብቁ አይደለንም። (መልስ የማይጠብቅ ጥያቄ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ … ጥቂት ነበረ",
"body": "አስፈላጊ ያልሆነ ነገር ትንሽ እንደሆነ ተገልጻል፡፡ (ፈሊጥ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በፊትህ",
"body": "እዚህ ማየት ፍርድን ወይም ግምገማን ይወክላል፡፡ አት: - “በፍርድህ” (ዘይቤ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ስለ ባሪያህ ቤት ",
"body": "እዚህ ላይ ዳዊት ራሱን “አገልጋይህ” ሲል ጠርቶታል ፡፡ ይህ በመጀመሪያ መደብ መጠሪያ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ አት: - “ቤተሰቤ”(ይመልከቱ የመጀመሪያ ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ)"
},
{
"title": "ለሩቅ ዘመን",
"body": "ይህ የሚናገረው ስለ ጊዜ ሲሆን፣ አንድ ነገር የሚጓዝ እና የሆነ ቦታ እንደሚደርስ ሆኖ ቀርቧአል። አት: - “እናም ወደፊት ምን ይሆናል” (ዘይቤ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ዳዊት ጨምሮ የሚለው ምንድር ነው?",
"body": "ዳዊት ይህንን ጥያቄ ለያህዌህ የሚለው አንዳች እንደሌለው ለማጉላት ተጠቅሞበታል፡፡ አት: - “ከዚህ በላይ የምናገርህ ነገር የለም።” (መልስ የማይጠብቅ ጥያቄ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ባሪያህ ",
"body": "እዚህ ላይ ዳዊት ራሱን “አገልጋይህ” ሲል ጠርቶታል፡፡ ይህ በመጀመሪያ መደብ መጠሪያ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “እኔ” (የመጀመሪያ ፣ ሁለተኛ ፣ ወይም ሶስተኛ መደብ መጠሪያ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አንተ ባሪያህን ታውቀዋለህና ለባሪያህ ስለ ተደረገ ክብር ",
"body": "እነዚህ ሁለት ሐረጎች ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው እና ለማጉላት የተደጋገሙ ናቸው፡፡ (ይመልከቱ: ትይዩአዊ)"
},
{
"title": "ለባሪያህ ስለ ተደረገ ክብር ",
"body": "“እውቅና” የሚለው ስም “ዕውቅና” በሚለው ቃል መተርጎም ይችላል። አት: - “አገልጋይህን በልዩ ሁኔታ አውቀኸዋል” (ረኪክ ስሞች: ይመልከቱ)"
}
]