am_1ch_tn/17/09.txt

42 lines
2.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አያያዥ መግለጫ",
"body": "እግዚአብሄር ለንጉሥ ዳዊት የገባውን ቃል በነቢዩ ናታን በኩል መግለጹን ቀጠለ።"
},
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ:",
"body": "በእነዚህ ቁጥሮች ላይ “የአንተ” እና “አንተ” የሚሉት ቃላት ዳዊትን ያመለክታሉ ፡፡"
},
{
"title": "ስፍራ አደርግለታለሁ ",
"body": "“ቦታ እመርጣለሁ”"
},
{
"title": "እተክለውማለሁ",
"body": "እግዚአብሔር ህዝቡን በምድሪቱ ላይ በቋሚነት ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ እንዲኖሩ በማድረግ በምድሪቱ ላይ እንደሚተክላቸው ያህል ተገልጻል፡፡ አት: - “እዚያ አስቀምጣቸዋለሁ” (ሜታፈር: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከዚያም በኋላ አይናወጥም",
"body": "ይህ ገባሪ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “ማንም በጭራሽ አያስጨንቃቸውም” (ገባሪ ወይም ተገባሪ፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እንደቀድሞው ዘመንና",
"body": "እዚህ “ቀናት” ረዘም ያለ ጊዜን ይወክላል፡፡ አት: - “ከጊዜው”(የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ፈራጆች እንዳስነሣሁበት",
"body": "የእስራኤል ሰዎች ወደ ከነዓን ምድር ከገቡ እና በኋላ ሚመሯቸው ነገሥታት ከመኖራቸው በፊት ፣ እግዚአብሔር በችግር ጊዜ እንዲመሯቸው “ፈራጆች” የተባሉ መሪዎችን ሾመ፡፡ "
},
{
"title": "በሕዝቤ በእስራኤል ላይ እንዲሆን",
"body": "በሥልጣን መሆን ማለት በአንድ ሰው ላይ የበላይ መሆን ተብሎ ይጠራል፡፡ አት: - “ሕዝቤን እስራኤልን ይገዛል” (ፈሊጥ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አያስጨንቁትም",
"body": "አንድን ሰው ወይም እንስሳ ማጥቃት የማይችል ማድረግ"
},
{
"title": "ቤት እንዲሠራልህ",
"body": "እዚህ ላይ “ቤት” የሚለው አገላለጽ የሚያመለክተው የዳዊት ዘሮች እንደ እስራኤል ገዢዎች ሆነው መቀጠላቸውን ነው፡፡ በ 1ኛ ዜና 17፡4 ውስጥ እግዚአብሔር ለዳዊት ለያህዌ ቤት የሚሠራው እርሱ እንዳልሆነ ነገረው፡፡ እዚያም “ቤት” ቤተ መቅደስን ይወክላል፡፡ ቋንቋዎ ሁለቱንም ሀሳቦች መግለፅ የሚችል ቃል ካለው እዚህ እና በ17፡4 ውስጥ ይጠቀሙበት፡፡ (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)"
}
]