am_1ch_tn/17/01.txt

26 lines
2.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እንዲህም ሆነ",
"body": "ይህ ሐረግ የታሪኩን አዲስ ክፍል ጅምር ለመጠቆም እዚህ የሚያገለገል ነው፡፡ ቋንቋዎ ይህንን የሚያደርግበት መንገድ ካለው እዚህ ሊጠቀሙበት ይችላሉ፡፡ (የአዲስ ክስተት መግቢያ፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በተቀመጠ ጊዜ",
"body": "የመንቀሳቀስ ወይም የመቀየር ፍላጎት ሳይኖር ምቾት እና ደስተኛ"
},
{
"title": "እኔ ከዝግባ በተሠራ ቤት ተቀምጫለሁ",
"body": "ዝግባ በጥንካሬው የሚታወቅ ዓይነት ዛፍ ነው፡፡ በባህልዎ ውስጥ ተመጣጣኝ የሆነ የዛፍ አይነት ካለዎት ያንን ስም መጠቀም ይችላሉ፣ ካልሆነ ግን ይህን ስም እንደገና መጠቀም ይችላሉ፡፡ አት: - “እኔ ጠንካራ እና በቋሚ ቤት ውስጥ እኖራለሁ” (ታሳቢ እወቀት እና ውስጠ ታዋቁ መረጃ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የእግዚአብሔርም ቃል ኪዳን ታቦት በመጋረጃዎች ውስጥ ተቀምጦአል",
"body": "ድንኳኖች ጊዜያዊ መኖሪያ ናቸው፡፡ በባህልዎ ውስጥ ድንኳን ከሌለዎት ይህንን በተለየ ቃል መጥራት ይችላሉ፡፡ አት: - “የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት ጊዜያዊ ቦታ ውስጥ ይቆያል” (ታሳቢ እወቀት እና ውስጠ ታዋቁ መረጃ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በልብህ ያለውን ሁሉ አድርግ",
"body": "እዚህ “ልብ” አእምሮን ይወክላል፡፡ አት: - “ማድረግ ያለብህን አድርግ” (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው",
"body": "እዚህ “ካንተ ጋር” ማለት እግዚአብሔር ዳዊትን እየረዳ እና እየባረከው ነው ማለት ነው፡፡ (ፈሊጥ:ይመልከቱ)"
}
]