am_1ch_tn/15/29.txt

14 lines
591 B
Plaintext

[
{
"title": "የእግዚአብሔርም ቃል ኪዳን ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ በደረሰ ",
"body": "“ሕዝቡ የያህዌን የቃል ኪዳኑን ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ ሲያመጡ”"
},
{
"title": "ሜልኮል ",
"body": "ይህ የዳዊት ሚስት ስም ነው፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በልቧ ናቀችው",
"body": "እዚህ “ልብ” ሀሳቦችን ወይም ስሜቶችን ይወክላል፡፡ አት: - “ናቀችው” ወይም “ጠላችው”"
}
]