am_1ch_tn/15/01.txt

14 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ዳዊትም በከተማው ላይ ለራሱ ቤቶችን ሠራ",
"body": "ይህን ዳዊት ይህን የሚሰሩለት ሌሎች ሰዎች እንደነበሩተረ አንባቢው መረዳት እንዲችል ተደርጎ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: “ዳዊት ቤት የሚሰሩለት ሰራተኞች ነበሩተ … እንዲያዘጋጁ አደረጋቸው” (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እግዚአብሔር ከመረጣቸው",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “እግዚአብሔር መረጣቸው” (ገባሪ ወይም ተገባሪ፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ዳቂት …. እስራኤልን ሁሉ ወደ ኢየሩሳሌም ሰበሰበ",
"body": "እዚህ ላይ “ሁሉም” የሚለው ቃል አጠቃላይ ነው፡፡ “እስራኤል ሁሉ” የሚለው ሐረግ ዳዊት ከመላው እስራኤል ሰውዎችን መሰብሰቡን እንጂ እስራኤልን እያንዳንዱን ግለሰብ ሰብስቦ አይደለም፡፡ አት. “ዳዊት ከመላው እስራኤል በኢየሩሳሌም ሰዎችን ሰበሰበ” (ቃል አጋኖ እና ማጠቃለል: ይመልከቱ)"
}
]