am_1ch_tn/14/13.txt

18 lines
643 B
Plaintext

[
{
"title": "በሸለቆው ",
"body": "“የራፋይም ሸለቆ”"
},
{
"title": "አደጋ ጣሉ ",
"body": "“ከፊት ጥቃት”"
},
{
"title": "ከእነርሱ ዞረህ በሾላው ዛፍ ፊት ለፊት ግጠማቸው ",
"body": "“በሾላው ዛፎች ባለው ጫካ አልፈህ ከበስተኃላ አጥቃቸው”"
},
{
"title": "በሾላው ዛፍ ",
"body": "እዚህ ላይ “ሾላ” የዛፍ አይነት ሲሆን ጫካዎች በአንድነት የሚያድጉ ብዙ የሾላ ዛፎችን ይገልጻል፡፡ (የስሞችን አተረጓጎም ፡ ይመልከቱ)"
}
]