am_1ch_tn/14/10.txt

22 lines
1.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በእጅህ አሳልፌ እሰጣቸዋለሁና",
"body": "ይህ ፈሊጥ ያህዌ ዳዊት በእነሱ ላይ ድል እንዲቀዳጅ ያስችለዋል ማለት ነው፡፡ አት: - “በእነሱ ላይ ድል ይስጥህ” (ፈሊጥ ተመልከት)"
},
{
"title": "በአልፐራሲም",
"body": "ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ እንዲህ የሚል የግርጌ ማስታዎቻ መጨመር ይችላሉ፣ “‘በአልፐራሲም’ የሚለው ቃል ‘የመጠርመስ ጌታ’ ማለት ነው” (የስሞችን አተረጓጎም ፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ውኃ እንዲያፈርስ እግዚአብሔር ጠላቶቼን በእጄ አፈረሳቸው",
"body": "ጎርፍ የሚያልፍበትን ሁሉ እንደሚያረነዳ እንዲሁ ዳዊት እግዚአብሄር የዳዊትን ጠላቶች በቀላሉ ማሸነሩን ይናገራል፡፡ አት: “ጎርፍ በሁሉ ነገር በቀላሉ እንደሚፈነዳ … እግዚአብሄር ጠላቶቼን በቀላሉ አሸነፈ” (ተመሳሳይነት: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በእጄ",
"body": "ይህ የዳዊትን ምንጮች ያሳያል፡፡ አት: - “ሠራዊቴን በመጠቀም” (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በእሳትም አቃጠሏቸው",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “የሐሰት አማልክቶቻቸውን ለማቃጠል” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)"
}
]