am_1ch_tn/14/08.txt

18 lines
1.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አሁን",
"body": "ጸሐፊው ይህን ቃል በ1 ዜና 14:3-7 ያለውን የዳራ መረጃ መስጠት መጨረሱንና አዲሱን የታሪኩን ክፍል መጀመሩን ያሳያል፡፡ ቋንቋዎ ይህንን የሚያከናውንበት የተለየ መንገድ ሊኖረው ይችላል ፡፡"
},
{
"title": "ዳዊት ንጉሥ ሆኖ እንደተቀባ",
"body": "\nይህ በገባሪ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “የእስራኤል ሽማግሌዎች ዳዊትን ንጉሥ አድርገው ቀቡት” (ገባሪ ወይም ተገባሪ፡ ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "ሊጋጠማቸው ወጣ",
"body": "ዳዊት ጦሩን እንዲዋጓቸው እንላከ ታሳቢ ያደርጋል፡፡ አት: “ጦሩን እንዲዋጓቸው ላካቸው” (ታሳቢ የሆነ እውቀት እና ውስጠ ታዋቂ መረጃ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በራፋይም ሸለቆ",
"body": "ይህ የቦታ ስም ነው፡፡"
}
]