26 lines
1.2 KiB
Plaintext
26 lines
1.2 KiB
Plaintext
[
|
||
{
|
||
"title": "ኪዶን፣ ዖዛ",
|
||
"body": "እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡"
|
||
},
|
||
{
|
||
"title": " የእግዚአብሔርም ቍጣ በዖዛ ላይ ነደደ",
|
||
"body": "የእግዚአብሔር ቁጣ እግዚአብሔር የተቆጣበትን ሰው እንደሚያቃጥለው ተደርጎ ተገልፆል፡፡ አት: “ያህዌ በዖዛ በጣም ተቆጥቶ ነበር” (ዘይቤ: ይመልከቱ)"
|
||
},
|
||
{
|
||
"title": "በእግዚአብሄር ፊት",
|
||
"body": "“በእግዚአብሔር ፊት”"
|
||
},
|
||
{
|
||
"title": "በዚያም",
|
||
"body": "ይህ ገባሪ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “ሰዎች ያን ስፍራ ይጠሩታል” (ገባሪ ወይም ተገባሪ፡ ይመልከቱ)"
|
||
},
|
||
{
|
||
"title": "የዖዛ ስብራት",
|
||
"body": "ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ ተርጎሚዎች እንዲህ ሲሉ የግርጌ ማስታወቻ መጨመር ይችላሉ፣ “‘የዖዛ ስብራት’ ማለት ‘የዖዛ ቅጥት.’ ” (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጎሙ፡ ይመልከቱ)"
|
||
},
|
||
{
|
||
"title": "እስከ ዛሬም",
|
||
"body": "በ 1 ዜና 4፡43 ውስጥ ይህንን ሐረግ እንዴት እንደሚተረጉሙ ይመልከቱ፡፡"
|
||
}
|
||
] |