am_1ch_tn/13/01.txt

22 lines
2.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከሻለቆችና ከመቶ አለቆች ",
"body": "አማራጭ ትርጉሞች 1) እነዚህ ቁጥሮች እነዚህ መሪዎች የመሯቸውን ወታደሮች ትክክለኛ ብዛት ያሳያል፡፡ አት: “1,000 ወታደሮች መሪዎች እና 100 ወታደሮች መሪዎች” ወይም 2) “ሺዎች” እና “መቶዎች” ተብለው የተተረጎሙት ቃላት ትክክለኛ ቁጥሮችን አያሳዩም፤ ነገር ግን የትልቅ እና የአነስተኛ የሰራዊት አከፋፈሎች ስም ናቸው፡፡ አት: “የትልቅ የሰራዊት ክፍሎች መሪዎች እና የትንሽ ሰራዊት ክፍሎች መሪዎች” (ቁጥሮች፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": " የእስራኤልን ጉባኤ ሁሉ ",
"body": "ይህ በዚህ ቦታ የተሰበሰቡትን ሁሉንም እስራኤላውያን ይመለከታል፡፡ አት: - “እዚያ የተሰበሰቡት እስራኤላውያን ሁሉ” (ይመልከቱ:- ታሳቢ የሆነ ዕውቀት እና ውስጠ ታዋቂ መረጃ)"
},
{
"title": "ከአምላካችን ከእግዚአብሔርም ወጥቶ እንደ ሆነ ",
"body": "ይህ ፈሊጥ ይህ እርምጃ ያህዌ የሚቀበለው ድርጊት ነው ማለት ነው፡፡ አት: - “አምላካችን እግዚአብሔር የሚቀበለው ይህ ከሆነ” (ፈሊጥ፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ወደ እኛ ይሰበሰቡ ዘንድ እንላክ ",
"body": "ይህ በቀጥተኛ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “መልእክተኞች እንዲቀላቀሉን ይንገሯቸው” ወይም “እነሱ ከእኛ ጋር ይሳተፉ” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በሕዝቡ ሁሉ ዓይን ዘንድ ቅን ነበረና ",
"body": "እዚህ “ዐይን” የሚለው ቃል ማየትን ይወክላል ፣ ማየትም ሀሳቦችን ወይም ፍርድን ይወክላል፡፡ አት: - “ሕዝቡ ሁሉ እነዚህ ነገሮች ትክክል እንደሆኑ አድርገው ይመለከቱ ነበር” (ዘይቤ፡ ተመልከት)"
}
]