am_1ch_tn/12/38.txt

18 lines
760 B
Plaintext

[
{
"title": "ዳዊትን በእስራኤል ሁሉ ላይ ያነግሡት ዘንድ … በፍጹም ልባቸው ",
"body": "“ዳዊትን ንጉስ ለማድረግ ቆረጡ”"
},
{
"title": "በዚያ ከዳዊት ጋር … ተቀመጡ ",
"body": "“እነዚህ ወታደሮች በዚይ ከዳዊት ጋር ነበሩ”"
},
{
"title": "ሦስት ቀን ",
"body": "“3 ቀናት” (ቁጥሮች፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በእስራኤል ዘንድ ደስታ ሆኖአል",
"body": "The word “እስራኤል” የሚለው ቃል አገሪቱን የመሠረቱትን ሕዝቦች ይወክላል፡፡ አት: “የእስራኤል ሕዝብ እያከበሩ ነበር” (Synecdoche: ይመልከቱ)"
}
]