am_1ch_tn/12/32.txt

18 lines
888 B
Plaintext

[
{
"title": "አያያዥ መግለጫ",
"body": "ይህ ከእያንዳንዱ ነገድ ዳዊትን የተቀላቀሉ ወንዶች ቁጥር ዝርዝር ይቀጥላል፡፡ (ቁጥሮች፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሁለት መቶ … ሀምሳ ሺህ",
"body": "“200 … 50,000” "
},
{
"title": "ዘመኑን የሚያውቁ",
"body": "አማራጭ ትርጉሞች 1) እነዚህ ወንዶች እርምጃ ለመውሰድ ትክክለኛውን ጊዜ ያውቃሉ ወይም 2) እነዚህ ወንዶች በእስራኤል ውስጥ ያለውን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ በጥሩ የሚረዱ፡፡"
},
{
"title": "የማያመነቱ",
"body": "ለዳዊት ታማኝ እንደሚሆኑ በውስጥ ታዋቂ ነው፡፡ አት: “ያልተከፋፈለ ታማኝነት ለዳዊት ለመስጠት የተዘጋጁ” "
}
]