am_1ch_tn/12/16.txt

10 lines
524 B
Plaintext

[
{
"title": "ከብንያምና ከይሁዳ ወገን ሰዎች ",
"body": "“ከብንያምና ከይሁዳ ነገድ የሆኑ ሰዎች”"
},
{
"title": " የአባቶቻችን አምላክ ይመልከተው",
"body": "እግዚአብሔር የሚያየው በትርጉም ሊቀርብ ይችላል፡፡ አት: - “ማድረግ የምትፈልጉትን የአባቶቻችን አምላክ ይመለከት” (ታሳቢ የሆነ እውቀት እና ውስጠ ታዋቂ መረጃ: ይመልከቱ)"
}
]