am_1ch_tn/12/08.txt

18 lines
1.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ይህ ከዳዊን ጋር የተቀላቀሉትን የጋድ ነገድ የሆኑ ሰዎች ዝርዝር ይጀምራል።"
},
{
"title": "ፊታቸውም እንደ አንበሳ ፊት ነበረ",
"body": "እዚህ “ፊት” የሚለው ቃል ወንዶቹንና አንበሶቹን ይወክላል፡፡ፊቶቻቸው በውጊያ ሀይለኞች መሆናቸውን ይገልጻል፡፡ አት፡ “አንበሶች በአደን ሀይለኞች እንደሆኑ እነርሱም በውጊያ ነበሩ” "
},
{
"title": "በተራራም ላይ እንደሚዘልል ሚዳቋ ፈጣኖች ነበሩ",
"body": "ይህ ቃል አጋኖ አጋዘኖች በኮረብታማ ተራራ ላይ በፍጥነት እንደሚጡት እንዲሁ እነዚህ ሰዎች በንፅፅር ተገልጸዋል፡፡"
},
{
"title": "ሚዳቋ",
"body": "በኮረብቶች እና በከባድ መሬት ላይ በፍጥነት የሚሮጡ እንደ አጋዘን ያሉ እንስሳት"
}
]