am_1ch_tn/11/20.txt

22 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የኢዮአብም",
"body": "የዚህን ወንድ ስም በ1 ዜና 2:16 እንዴት እንደተረጎሙ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "የሦስቱ አለቃ",
"body": "ይህም ማለት አቢሳ ለዳዊት ውኃ ያመጣ የሦስቱ መሪ ነበር።"
},
{
"title": "በሦስት መቶ ",
"body": "“300 ሰዎች” ወይም “300 ተዋጊዎች” "
},
{
"title": "በሦስቱም መካከል ስሙ የተጠራ ነበረ",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: “ሰዎች ስለ ሦስቱ ሲናገሩ ብዙ ጊዜ እሱን ይጠቅሱ ነበር” (ጋባሪ እና ተገባሪ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በሦስቱ መካከል የከበረ ነበረ አለቃቸውም ሆነ",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ሦስቱ የተወበሉትን ክብር እጥፍ በእጥፍ የተቀበለ ነው፡፡ አት: “ሰዎች ለሦስቱ ከሰጡት እጥፍ እጥፍ ክብር ሰጡት እናም እርሱ ሆነ” ወይም 2) ሦስቱ ሌሎችን ከሚያከብሩት በላይ አክብረውታል፡፡ አት: “ሦስቱ ሌሎችን ከሚያከብሩት በላይ አክብረውታል ፤ እንዲሁም ሆኗል” "
}
]