am_1ch_tn/11/15.txt

26 lines
1.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከሠላሳውም አለቆች ሦስቱ ",
"body": "“ከ 30 ዎቹ 3” "
},
{
"title": "ዓዶላም ዋሻ ",
"body": "በአዱላም ከተማ አቅራቢያ የሚገኘውን ዋሻ። ”ዓዱላም በቤተልሔም አቅራቢያ ይገኛል። "
},
{
"title": "በራፋይም ሸለቆ",
"body": "ይህ የቦታ ስም ነው ፡፡"
},
{
"title": "በዚያም ጊዜ ዳዊት በምሽጉ ውስጥ ነበረ፥ ",
"body": "“አስተማማኝ በሆነው ዋሻው ውስጥ”"
},
{
"title": "በዚያም ጊዜ ዳዊት በምሽጉ ውስጥ ነበረ፥ ",
"body": "“ፍልስጤማውያን በቤተልሔም ወታደሮችን አሰፈሩ”"
},
{
"title": "በበሩ አጠገብ ካለችው ከቤተ ልሔም ምንጭ ውሃ",
"body": "እነዚህ ሁለት ሐረጎች የሚያመለክቱት ተመሳሳይውን የውሃ ምንጭ ነው ፡፡ ሁለተኛው በቤተልሔም ውስጥ የትኛው የውሃ ምንጭ እንደሆነ ያሳያል ፡፡"
}
]