am_1ch_tn/10/13.txt

14 lines
821 B
Plaintext

[
{
"title": "አያያዥ መግለጫ",
"body": "እነዚህ ቁጥሮች ሳውል ለምን እንደሞተ ጠቅለል ያደርጉናል፡፡ ቋንቋዎ ይህ የታሪኩ መስመር አካል አለመሆኑን ለማሳየት መንገድ ካለው፣ እዚህ ሊጠቀሙበት ይችላሉ፡፡"
},
{
"title": "እግዚአብሔርንም ስላልጠየቀ ",
"body": "“እግዚአብሔር እንዲመራው አልጠየቅም”"
},
{
"title": "መንግሥቱንም ወደ እሴይ ልጅ ወደ ዳዊት አሳለፈው",
"body": "እዚህ “መንግሥትን ሠጠው” ማለት ለአንድ ሰው በመንግሥቱ ላይ ስልጣንን መስጠትን የሚያሳይ ፈሊጥ ነው፡፡ አት.: - “የእሴይ ልጅ ፣ ዳዊትን ማንገስ"
}
]