am_1ch_tn/10/09.txt

22 lines
934 B
Plaintext

[
{
"title": "ገፈፉትም፥ ",
"body": "ፍልስጤማውያን ሁሉንም ከሳኦል አካል አስወገዱ”"
},
{
"title": "ለጣኦቶቻቸውና ለሕዝቡ የምሥራች ይወስዱ ዘንድ",
"body": "የሆነውን ነገር ለሕዝቡ ነገሩ ፤ ጣኦቶቻቸውንም በጸሎት አወደሱ።"
},
{
"title": "የምሥራች ይወስዱ ዘንድ",
"body": "አንድ ሰው ስለተፈጠረው ነገር ለሌሎች የሚናገር ሰው ግለሰቡ ጠንከር ያለ ነገር ተሸክሞ ለሌሎች ሰዎች እንደሰጠ ተደርጎ ይገለጻል ፡፡ አት: - “የሆነውን ነገር መንገር” "
},
{
"title": "መሣሪያውንም አንሥተው ",
"body": "“ፍልስጥኤማውያን የሳኦልን ጋሻ አደረጉ”"
},
{
"title": "በዳጎን",
"body": "ይህ የሐሰት አምላክ ስም ነው።"
}
]