am_1ch_tn/10/07.txt

26 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የእስራኤል ሰዎች ሁሉ",
"body": "ይህ ምናልባት ጠቅላይ መግለጫ ነው፡፡ አት: - “የእስራኤል ሰዎች”"
},
{
"title": "ሸሹ ",
"body": "“የእስራኤል ወታደሮች ሸሹ”"
},
{
"title": "ፍልስጥኤማውያንም መጥተው ተቀመጡባቸው ",
"body": "“ፍልስጥኤማውያን መጥተው እስራኤላውያን ጥለዋቸው በሄዱት ከተሞች ይኖሩ ነበር።” ይህ ምናልባት የተከሰተው በቁጥር 8-12 ውስጥ ከተከናወኑት ክስተቶች በኋላ ሊሆን ይችላል፡፡"
},
{
"title": "እንዲህም ሆነ",
"body": "ይህ ሐረግ በታሪኩ ውስጥ አንድን አስፈላጊ ክስተት ለማመልከት እዚህ ጥቅም ላይ ውሏል፡፡ ቋንቋዎ ይህንን የሚያደርግበት መንገድ ካለው እዚህ ሊጠቀሙበት ይችላሉ፡፡"
},
{
"title": "የሞቱትን ለመግፈፍ ",
"body": "“ዋጋ ያለው ነገር ሁሉ ከሰውነቱ ማስወግድ”"
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]