am_1ch_tn/10/05.txt

10 lines
653 B
Plaintext

[
{
"title": "በሰይፉ ላይ ወድቆ",
"body": "ምናልባትም ሠይፉ በሰውነቱ ውስጥ እንዲገባ እጀታውን መሬት ላይ በማጣበቅ ሲወድቅ ይወጋዋል፡፡ ድርጊቱ ውጤቱ ሞት የሆነውን ነገር ገላጭ ነው፡፡ ይህን 1 ዜና 10:4 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ አት: - “ራሱን በሰይፉ ገደለ” "
},
{
"title": "ሦስቱ ልጆቹ",
"body": "“ሞተ” የሚለው ቃል በቀዳሚው ሐረግ መረዳት ይቻላል፡፡ ሊደገም ይችላል፡፡ አት. “ሦስት ልጆቹም ሞቱ”"
}
]