am_1ch_tn/10/04.txt

18 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ሰይፍህን መዝዘህ ውጋኝ አለው",
"body": "መውጋት ሞትን ለሚያስከትል ድርጊት የባህሪ ስም ነው፡፡ አት: - “በሱ ግደለኝ”"
},
{
"title": "እነዚህ ቈላፋን መጥተው",
"body": "“ያልተገረዘ” የሚል ስያሜ የተሰጠው መግለጫ እንደ ቅፅል ተደርጎ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: - “እነዚህ ያልተገረዙ ሰዎች ይመጣሉ” ወይም “እነዚህ ያልተገረዙ ሰዎች ይመጣሉ” "
},
{
"title": "እነዚህ ቈላፋን",
"body": "እዚህ “ያልተገረዘ” የ“ያህዌ” ያልሆኑ ሰዎችን ይወክላል። አት: “እነዚህ የእግዚአብሔር ያልሆኑ ሰዎች” ወይም “እነዚህ አረማውያን ፍልስጤማውያን” "
},
{
"title": "እነዚህ ቈላፋን መጥተው",
"body": "ምናልባትም ሠይፉ በሰውነቱ ውስጥ እንዲገባ እጀታውን መሬት ላይ በማጣበቅ ሲወድቅ ይወጋዋል፡፡ ድርጊቱ ውጤቱ ሞት የሆነውን ነገር ገላጭ ነው፡፡ ይህን በ1 ዜና 10:4 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ አት: - “ራሱን በሰይፉ ገደለ” "
}
]