am_1ch_tn/08/29.txt

14 lines
912 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ከመካ እና ከገባኦን በስተቀር እዚህ ያሉት ሁሉም ስሞች የወንዶች ስሞች ናቸው ፡፡ ማዕዳ የሴት ስም ሲሆን ገባኦን የከተማ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎም: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው የገባዖን አባት ይዒኤል … በገባዖን ተቀመጡ",
"body": "እዚህ “አባት” እዚህ በገባኦን ከተማ መሪ እንደ ሆነ ያየኤልን ሁኔታ ያመለክታል፡፡ አት: - “የገባኦን መሪ የነበረው ኢዩኤል በገባኦን ይኖር ነበር። የሚስቱም ስም መዓካ ነበር ” (ፈሊጥ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የበኩር ልጅ",
"body": "“የኢያኤል የመጀመሪያ ልጅ”"
}
]