am_1ch_tn/08/26.txt

10 lines
569 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "በቁጥር 26 እና 27 ውስጥ ያሉት ስሞች ሁሉ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎም: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የአባቶች ቤቶች",
"body": "“የአባቶች ቤቶች” የሚሉት ቃላት UDB “ጎሳዎች” ብሎ የሚጠራውን በተለምዶ በተለያዩ ቤቶች ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን የሚመለከቱ የተራራቁ ቤተሰቦችን፣ ሰዎችን ይመለከታል፡፡"
}
]