am_1ch_tn/08/06.txt

14 lines
786 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ከጊባና ከማናሀት በስተቀር እነዚህ ሁሉ ስሞች የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ ጊባና ማናሀት የሴቶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የአባቶቻቸው ቤቶች ",
"body": "“የአባቶች ቤቶች” የሚሉት ቃላት UDB “ጎሳዎች” ብሎ የሚጠራውን በተለምዶ በተለያዩ ቤቶች ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን የሚመለከቱ የተራራቁ ቤተሰቦችን፣ ሰዎችን ይመለከታል፡፡"
},
{
"title": "ተማረኩ ",
"body": "“መልቀቅ አስፈለጋቸው” ወይም “መልቀቅ ነበረባቸው”"
}
]