am_1ch_tn/06/54.txt

26 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የአሮን ልጆች እንዲቀመጡበት የተሰጠ ቦታ",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: “እነዚህ የአሮን ዘሮች እንዲኖሩበት የሰጣቸው ቦታ ነው” "
},
{
"title": "ለአሮን ልጆች ለቀዓት ",
"body": "“የአሮን ዘሮች ቆሬያውይን የሚኖሩበት”"
},
{
"title": "ለቀዓት ወገኖች (አንደኛው ዕጣ ነበረ) ",
"body": "ሕዝቦች የት እንደሚኖሩ ለመወሰን እስራኤላውያን ዕጣ ለመጣል ወሰኑ፡፡ አት: “ቆሬያውያን፡፡ መጀመሪያ የወጣው ዕጣ የእነርሱ ነበር” "
},
{
"title": "ለቀዓት",
"body": "ይህ ከቆሬ ዘሮች የሆነ የሕዝቦች ቡድን ስም ነው (1 ዜና 6:1)፡፡ ይህን በ1 ዜና 6:33 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "ለእነርሱ … ኬብሮንን …ሰጡ ",
"body": "“ኬብሮን ለቀዓት ሰዎች ሰጡ”"
},
{
"title": "በእርስዋም ዙሪያ የነበረውን መሰምርያ ",
"body": "ለእንስሳ የሚበላው ሣር ያለባት ምድር፡፡ ይህን See በ1 ዜና 5:16 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ "
}
]