am_1ch_tn/06/13.txt

10 lines
687 B
Plaintext

[
{
"title": "ኬልቅያስ… ሠራያ… ኢዮሴዴቅ",
"body": "እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡"
},
{
"title": "ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን በናቡከደነፆር እጅ ባስማረከ",
"body": "ናቡከደነጾር በሠራዊቱ በኩል ያለው ኃይል ሠራዊቱን ለመምራት እንደሚጠቀምባቸው የእሱ (“እጅ”) አካል እንደሆነ ተገልጻል፡፡ አት: “የናቡከደነጾር ሠራዊት የይሁዳንና የኢየሩሳሌምን ሠራዊት ድል እንዲያደርግና ሕዝቡን በምርኮ እንዲወስድ ፈቀደ” (Synecdoche: ይመልከቱ)"
}
]