am_1ch_tn/05/20.txt

30 lines
957 B
Plaintext

[
{
"title": "ወደ እግዚአብሔር ጮኸዋልና ",
"body": "“እስራኤላውያን እግዚአብሄር እንዲረዳቸው ፀለዩ”"
},
{
"title": "እንስሶቻቸውን ያዙ",
"body": "“እስራኤላውያን አጋራውያን እንስሶች ያዙ”"
},
{
"title": "አምሳ ሺህ ግመሎች ",
"body": "“50,000 ግመሎች” "
},
{
"title": "250,000 በጎች",
"body": "ሁለት መቶ አምሳ ሺህም በጎች"
},
{
"title": "ሁለት ሺህም አህዮች ",
"body": "“2,000 አህዮች” "
},
{
"title": "100,000 ወንዶች",
"body": "“ከሰዎችም መቶ ሺህ” "
},
{
"title": "ጦርነቱ ከእግዚአብሄር ነበረ ",
"body": "በጦርነት ውስጥ የእግዚአብሔር እገዛ ጦርነቱን ያመጣው እሱ እንደሆነ አዘጋገቡ ያሳያል፡፡AT: “እግዚአብሔር ስለረዳቸው”"
}
]