am_1ch_tn/05/18.txt

22 lines
775 B
Plaintext

[
{
"title": "ሮቤል",
"body": "ይህ ከሮቤል ለሆነው ነገድ መጠሪያ ነው፡፡"
},
{
"title": "ጋድ",
"body": "ይህ ከጋድ ለሆነው ነገድ መጠሪያ ነው፡፡"
},
{
"title": "44,760 ወታደሮች",
"body": "“አርባ አራት ሺህ ሰባት መቶ ስድሳ ወታደሮች”"
},
{
"title": "ጋሻና ሰይፍ የሚይዙ፥ ቀስተኞችም",
"body": "ወታደሮቹ በተሸከሙት መሣሪያ በጦርነት ረገድ የተካኑ ናቸው፡፡ አት: - “ሁሉም በጦር ሜዳ በጥሩ እንዲዋጉ የሰለጠኑ”"
},
{
"title": "አጋራውያን… ኢጡር… ናፌስ… ናዳብ",
"body": "እነዚህ የሕዝቦች ስሞች ናቸው፡፡"
}
]