am_1ch_tn/05/16.txt

18 lines
754 B
Plaintext

[
{
"title": "ኖሩ",
"body": "“የጋድ ነገድ ይኖር ነበር”"
},
{
"title": "መሰምርያዎች ",
"body": "እንስሳት ሣር የሚመግቡባቸው አካባቢዎች"
},
{
"title": "እነዚህ ሁሉ በትውልድ ሐረግ መዝገብ ተዘርዝረዋል",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: “የዘር ሐረግ መዝገቦች ሁሉንም ዘርዝረዋል” ወይም “የቤተሰባቸው የትውልድ ሐረግ መዝገቦች ሁሉንም ዘርዝረዋል”"
},
{
"title": "እነዚህ ሁሉ",
"body": "ይህ ከቀደሙት ሰዎች መካከል ምን ያህል እንደሚጠቅስ ግልፅ አይደለም፡፡"
}
]