am_1ch_tn/05/07.txt

14 lines
708 B
Plaintext

[
{
"title": "በየወገናቸው በተቈጠረ ጊዜ",
"body": "ይህ አዲስ ዓረፍተ ነገር ሊጀምር ይችላል- “በትውልድ ሐረጉ መዝገቦቻቸው እንደ… ይመዘግባቸዋል"
},
{
"title": "የትውልዶቻቸው መዝገብ ",
"body": "በቤተሰብ ውስጥ ያሉ ሰዎች እርስ በእርስ እንዴት እንደሚዛመዱ የሚያሳዩ መዛግብቶች"
},
{
"title": "ኢዮኤል… ዘካርያስ… ቤላ… ዖዛዝ… ሽማዕ",
"body": "እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡\nአሮዔር… ናባው … በኣልሜዎን\nእነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡\n"
}
]