am_1ch_tn/04/13.txt

18 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ኬን የዮፎኒ እና የካሌብ ዘሮች እንደመሆናቸው የቁጥር ድልድይ መፍጠር እና ቁጥር 15ን ከቁጥር 13 ጋር ማዋሃድ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል። (ቁጥር ድልድዮች፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ቄኔዝ… ጎቶንያልና … ሠራያ … ሐታት … መዖኖታይ … ዖፍራን … ኢዮአብ … ዮፎኒም … ዒሩ… ኤላ … ነዓም … የይሃሌልኤል … ዚፍ… ዚፋ… ቲርያ… አሣርኤል ",
"body": "እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡"
},
{
"title": "የጌሃራሽምን … እነርሱም ጠራቢዎች ነበሩ",
"body": "ጌሃራሽምን “የሸለቆ ጠራቢዎች” ማለት ነው፡፡ ይህ ከማብራሪያ ጋር ግልፅ ሊደረግ ይችላል፡፡ አት: “ጌሃራሽምን፣ ‘የጠራቢዎች ሸለቆ’ ማለት ነው፡፡ እንዲህ ተብሎ የተጠራው ሕዝቦቹ ጠራቢዎች ስለነበሩ ነው፡፡ "
},
{
"title": "ጠራቢዎች",
"body": "ነገሮችን በመፍጠር ወይም በመገንባቱ የተካኑ ሰዎች"
}
]