am_1ch_tn/04/09.txt

18 lines
1.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ያቤጽ",
"body": "ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አገሬንም አስፋው ",
"body": "“የበለጠ መሬት ስጠኝ”"
},
{
"title": "እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን",
"body": "ሊሆኑ የሚችሉ ፍችዎች የእግዚአብሔር እጅ 1) ለምሪቱ፣ ለኃይሉ ወይም ለጥበቃው ትክክለኛ መግለጫ ነው፡፡ አት: “ትመራኛለህ” ወይም “ታበለጽገኛለህ” ወይም “ትጠብቀኛለህ” ወይም 2) ለራሱ የባሕሪ ስም፡፡ አት: ከእኔ ጋር ትሆናለህ” (የባህሪ ስም እና Synecdoche: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው",
"body": "“ጸሎቱ” የሚሉት ቃላት ያቤጽ በጸሎቱ ውስጥ ለጠየቀው ምሳሌያዊ ትርጉም ነው ፡፡ አት: - “ያቤጽ የጠየቀውን አደረገለት”"
}
]