Fri Jan 10 2020 18:37:37 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-01-10 18:37:38 +03:00
parent e33264a227
commit faafc6e45d
3 changed files with 30 additions and 19 deletions

View File

@ -20,23 +20,7 @@
"body": "ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: “ለባለሞያዎቹ የወርቅ እቃዎች አንዲሰሩ ወርቅ፣ የብር እቃዎች እንዲሰሩ ብርመ እናም ሁሉም አይነት ነገሮች ለሌሎቹ ስራዎቻቸው” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)ሥራ "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ለእግዚአብሔር የሚቀድስ ",
"body": "“እረሱን ለእግዚአብሄር ሰጠ”"
}
]

26
29/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ:",
"body": " (ቁጥሮች: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የአባቶችም ቤቶች አለቆች፥ … በንጉሡም ሥራ ላይ የተሾሙት በፈቃዳቸው አቀረቡ",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: “ከዛም መሪዎቹ … እናም በንጉሱ ስራ ላይ በለስልጣናቱ በፈቃደኝነት መስዋዕት አወቀረቡ” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሻለቆችም፥ የመቶ አለቆችም",
"body": "አማራጭ ትርጉሞች 1) እነዚህ ቁጥሮች አዛዦቹ ይመሯቸው የነበሩትን ወታደሮች ትክክለኛ ቁጥር ያሳያል፡፡ አት: “በ1,000 ወታደሮች ላይ አለቆች እና በ100 ወታደሮች ላይ አለቆች” ወይም 2) “ሺዎች” እና “መቶዎች” የሚሉት ቃላት ትክክለኛ ቁጥሮችን የሚያሳዩ ሳይሆን ነገር ግን የትልቅ እና የትንሽ የሰራዊት ክፍሎች ስሞች ናቸው፡፡ አት: “በትልቅ የሰራዊት ክፍል ላይ አዛዦች እና በትንሽ የሰራዊት ክፍሎች ላይ አዛዦች” ይህን በ1 ዜና 13:1 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ቁጥሮች: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በንጉሡም ሥራ ላይ የተሾሙት",
"body": "እዚህ “በላይ” የሚለው ቃል እንደ ፈሊጥ አገልግሏል፡፡ አት: “በንጉሱ ስራ ሀላፊ የሆኑት ባለስልጣናት” (ፈሊጥ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": " አምስት ሺህ መክሊት… መቶ ሺህም መክሊት ብረት",
"body": "“5,000 መክሊት እና 10,000 ዳሬክ ወርቅ፣ 10,000 መክሊት ብር, 18,000 መክሊት ነሀስ፣ እና 100,000 መክሊት ብረት፡፡” እነዚህ በዘመናይ መስፈሪያ ሊጻፉ ይችላሉ፡፡ አት: “165 ሜትሪክ ቶን እና 84 ኪሎግራም ወርቅ፣ 330 ሜትሪክ ቶን ብር፣ 600 ሜትሪክ ቶን ነሀስ እና 3,300 ሜትሪክ ቶን ብረት” (መፅሐፍ ቅዱሳዊ ገንዘብ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -408,6 +408,7 @@
"28-18",
"28-20",
"29-title",
"29-01"
"29-01",
"29-03"
]
}