Thu Jan 09 2020 13:58:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-01-09 13:58:07 +03:00
parent 8c420baa80
commit ab56f17536
4 changed files with 61 additions and 15 deletions

View File

@ -24,19 +24,7 @@
"body": "ኢዮብ የሕዝብ ቆጠራው ሃሳብ መልካም እንዳልሆነ ለዳዊት ለመግለጽ እነዚህን ሦስት አወያይ ጥያቄዎችን ተጠቅሟል ፡፡ ዳዊት እግዚአብሔርን ከመታመን ይልቅ በሠራዊቱ መጠን የሚታመን ይመስላል እናም እስራኤልን ኃጢአተኛ ያደረገ ይመስላል ፡፡ እነዚህ አወያይ ጥያቄዎች እንደ መግለጫዎች ሊተረጎሙ ይችላሉ። ኣት: ግን ጌታዬ ፣ ቀድሞ ሁሉም ያገልግሉሃል ፡፡ ጌታዬ ይህን መጠየቅ የለበትም ፡፡ ወታደራዊ ኃይልዎን ብቻ በመተማመን በእስራኤል ሕዝብ ላይ ጥፋት ያመጣሉ ፡፡” (አወያይ መጠይቅን ፡ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ጌታዬ ይህን ለምን ይፈልጋል?",
"body": "“ይህ” የሚለው ቃል የዳዊትን የእስራኤልን ወንዶችን ለመቁጠር ያቀደውን ዕቅድ ያመለክታል ፡፡"
}
]

22
21/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "የንጉሡ ቃል በኢዮአብ ላይ ተፈፀመ",
"body": "“የኢዮአብ ተቃውሞ ቢኖርም የንጉሡ ትእዛዝ አሸነፈ”"
},
{
"title": "ኢዮአብም ወጥቶ ወደ እስራኤል ሁሉ ሄደ",
"body": "በ 1 ኛ ዜና ምዕራፍ 21 ፡2 ውስጥ ኢዮአብ የእስራኤልን ህዝብ ለመቁጠር እንደሄደ ከዳዊት ትእዛዝ ተረድቷል ፡፡ ይህ በግልጽ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: “ኢዮአብም ሕዝቡን ለመቁጠር ወደ እስራኤል ሁሉ ሄደ” (የሚጠበቅ ዕውቀት እና ያልተገለጸ መረጃን፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "1,100,000 ወንዶች",
"body": "“አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ ወንዶች” (ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሰይፍ የሚመዝዙ ሰዎች ነበሩ",
"body": "የእስራኤል ወታደሮች ሰይፉን በመምዘዝ ተግባር ተገልጾአል ፡፡ ኣት: - “ወታደር ሆነው ያገለግሉ የነበሩ ወንዶች” (የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)\n\n"
},
{
"title": "470,000 ወታደሮች",
"body": "“አራት መቶ ሰባ ሺህ ወታደሮች” (ቁጥሮችን፡ይመልከቱ) "
}
]

34
21/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "ከእነርሱ መካከል ሌዊና ቢንያም አልተጠሩም ",
"body": "ሌዋውያኑ አምልኮ መምራት ነበረባቸው እንጂ መዋጋት አይደለም ፡፡ ኢዮአብ ቢንያምን ለምን እንዳልቆጠረው ግልፅ አይደለም ፡፡ ይህ በገቢራዊ ቅርጽ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: “ነገር ግን ኢዮአብ የሌዊና የቢንያም ነገድ ሰዎችን አልቆጠረም” (ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የንጉሡ ትእዛዝ ኢዮአብን ጠላው",
"body": "ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ኢዮአብ ዳዊት ባዘዘው ነገር ተበሳጭቶ ነበር” (ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -312,6 +312,8 @@
"20-02",
"20-04",
"20-06",
"21-title"
"21-title",
"21-01",
"21-04"
]
}