Thu Jan 09 2020 12:08:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-01-09 12:08:07 +03:00
parent 47fe1583ce
commit aa39c0b256
3 changed files with 54 additions and 7 deletions

View File

@ -1,14 +1,38 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አያያዥ መግለጫ",
"body": "ዳዊት ያህዌን መናገሩን ቀጠለ፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ስለ ባሪያህ",
"body": "እዚህ ላይ ዳዊት ራሱን “አገልጋይህ” ሲል ጠርቶታል፡፡ ይህ በመጀመሪያ መደብ መጠሪያ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “ለእኔ ጥቅም” ወይም “ለእኔ ጥቅሜ” (የመጀመሪያ ፣ ሁለተኛ ፣ ወይም ሶስተኛ መደብ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እንደ ልብህም አድርገሃል ",
"body": "“ያሰብከውን ለማሳካት”"
},
{
"title": "እንዳንተ ያለ የለም፥ ከአንተ በቀር አምላክ የለም",
"body": "እነዚህ ሐረጎች ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው እና ለማጉላት የተደጋገሙ ናቸው፡፡ (ትይዩአዊ፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በጆሮአችንም እንደሰማን ሁሉ ",
"body": "እዚህ “እኛ” የሚለው ቃል ዳዊትን እና የእስራኤልን ህዝብ ያመለክታል፡፡ (አግላይ እና አካታች “እኛ”: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለአንተም ሕዝብ … እንዳንተ ሕዝብ እንደ እስራኤል ያለ በምድር ላይ ሌላ ሕዝብ አለን?",
"body": "ይህ ጥያቄ እንደ እስራኤል ያለ ሌላ ሕዝብ እንደሌለ የሚያስተውል አሉታዊ መልስ ይጠብቃል፡፡ እንደ መግለጫ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: - “በምድር ላይ እንደዚህ ሕዝብ የለም … በታላቅ እና በሚያስደንቅ ሥራዎች” (መልስ የማይጠብቅ ጥያቄ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ግብጽ ካወጣኸው",
"body": "ታሳቢ የሆነው መረጃ እነሱ ከባርነት እንደዳኑ ነው፡፡ አት: - “ከግብፅ ባርነት አዳናችሁ” (ታሳቢ የሆነ ዕውቀት እና ውስጠ ታዋቂ መረጃ፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለአንተ ስም ታደርግ ዘንድ",
"body": "እዚህ “ስም” የያህዌን ስም ይወክላል። አት: - “ለሰዎች ሁሉ ማን እንደሆንክ ለማሳወቅ” (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አሕዛብን በማሳደድ",
"body": "እዚህ “ሕዝቦች” በከነዓን ይኖሩ የነበሩትን ህዝቦችን ይወክላል ፡፡ (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)"
}
]

22
17/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "አያያዥ መግለጫ",
"body": "ዳዊት ያህዌን ማናገሩን ቀጠለ፡፡"
},
{
"title": "አሁንም",
"body": "እዚህ “አሁን” ማለት “በአሁኑ ጊዜ” አይደለም ፣ ነገር ግን ወደሚቀጥለው አስፈላጊ ነጥብ ትኩረትን ለማዞር ይጠቅማል፡፡"
},
{
"title": "ስለ ባሪያህና ስለ ቤቱ የተናገርኸው ለዘላለም የጸና ይሁን",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -285,6 +285,7 @@
"17-09",
"17-11",
"17-13",
"17-16"
"17-16",
"17-19"
]
}