Thu Jan 09 2020 14:42:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-01-09 14:42:12 +03:00
parent 5c639d6b8e
commit 9b477a2f97
3 changed files with 57 additions and 9 deletions

View File

@ -8,19 +8,35 @@
"body": "በ 1ኛ ዜና 22፡ 18-19 ውስጥ እነዚህ ስሞች በብዙ ቁጥር ተገልጸዋል ፡፡ (የእርሶን ቅርጽ ፡ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በሁሉም ስፍራ ሰላማችሁን ሰጥታችኋል",
"body": "“በእስራኤል ዙሪያ የሚኖሩ አገራት ሁሉ ከአንተ ጋር በሰላም እንዲኖሩ አድርገሃቸዋል”"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የክልሉን ነዋሪዎችን በእጄ አሳልፎ ሰጥቶኛል",
"body": "እዚህ “እጅ” ጠላቶቹን የሚያሸንፍበትን ኃይል ያመለክታል ፡፡ ኣት: - “በአካባቢያችን በሚኖሩ ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጠኝ” (የባህሪ ስምን ፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ክልሉ በጌታ እና በሕዝቡ ፊት ተገዝቷል",
"body": "ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ “ሌሎች ሕዝቦች ከእንግዲህ በእግዚአብሔር እና በሕዝቡ ላይ ጥቃት አያደርሱም” (ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አሁን",
"body": "ይህ ቃል ዳዊት ቀጥሎ ሊናገር ያለውን አስፈላጊ ነገር ያስተዋውቃል ፡፡"
},
{
"title": "አምላከክህን እግዚአብሔርን ፈልግ",
"body": "እግዚአብሔርን መፈለግ ሁለቱንም ይወክላል 1) የእግዚአብሔርን እርዳታ መጠየቅ ወይም 2) ስለ እግዚአብሔር ማሰብ እና እርሱን መታዘዝ ፡፡ (ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)\n\n"
},
{
"title": "በፍጹም ልብህና በፍጹም ነፍስህ",
"body": "“ልብ” እና “ነፍስ” መላውን ሰው ያመለክታሉ ፡፡ ኣት: - “በሙሉ ሰውነትህ ” (ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወከልን ፡ይመልከቱ)\n\n"
},
{
"title": "ተነስና ቅዱሱን ስፍራ ገንባ",
"body": "ሰሎሞን ሥራውን በግሉ እንደማይሠራው የታወቀ ነው፡፡ ግን ሌሎች እንዲሠሩት ያዛቸዋል ፡፡ ኣት: - “ ተነሳና እየመራህ ሠራተኞቹ ቅዱሱን ስፍራ እንዲገነቡ አድርግ ” ( ዘይቤዊን ፡ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለእግዚአብሔር ስም የተገነባው ቤት",
"body": "“ስም” ክብርን ያመለክታል ፡፡ ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: “እግዚአብሔርን ለማክበር ቤተ መቅደስ ትሠራለህ” ( የባህሪ ስምን እና ገቢራዊ ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ) "
}
]

30
23/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ዳዊት ሰሎሞን እንደ ተተኪ ሌዋውያንን እና ካህናትን እና የቤተመቅደስ አገልጋዮችን እንዲያደራጅ ሾመው።"
},
{
"title": "ሠላሳ ዓመትና ከዚያም በላይ የሆናቸው ሌዋውያን ተጠሩ",
"body": "ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ አንዳንድ የዳዊት ሰዎች 30 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናቸውን ሌዋውያንን ይቆጥሩ ነበር” (ገቢራዊ ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነዚህ ሁሉ ሠላሳ ስምንት ሺህ ነበሩ",
"body": "“ከእነርሱ 38,000 ነበሩ” (ቁጥሮችን ፡ተመልከት)\n\n"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -332,6 +332,8 @@
"22-09",
"22-11",
"22-14",
"22-15"
"22-15",
"22-17",
"23-title"
]
}