Thu Jan 09 2020 14:34:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-01-09 14:34:12 +03:00
parent 9957fb2efd
commit 851edd2598
3 changed files with 50 additions and 19 deletions

View File

@ -4,35 +4,31 @@
"body": "“ዳዊት ጠራ”"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እንዲገነባ አዘዘው…ቤት እሠራ ዘንድ አስቤ ነበር",
"body": "አንባቢዎች ዳዊት ሥራውን ሠራተኞቹ እንዲሠራ አስቦ መሆኑን ሊገነዘቡት ይገባል ፡፡ ኣት: - “ለእግዚአብሔር ቤት እንዲያሠራ አዘዘው… እኔ ራሴ የቤቱን ግንባታ በበላይነት የመቆጣጠር እቅዴ” ( የባህሪ ስምን፡ ይመልከቱ)\n\n"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የእኔ ፍላጎት ነበር",
"body": "“ዓላማዬ”"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እኔ ራሴ ቤት ለመሥራት",
"body": "“ራሴ” የሚለው አጸፋዊ የሚያመለክተው ዳዊት በመጀመሪያ ቤተመቅደሱን ለመገንባት አቅዶ እንደነበረበ ነው ፡፡ ኣት: - “ቤተ መቅደሱን የምሠራው እኔ እሆን ነበር” (አጸፋዊ ተውላጠ ስምን ፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የአምላኬን የእግዚአብሔር ስም",
"body": "እዚህ “ስም”የሚለው የእግዚአብሔርን ክብር ይወክላል ፡፡ ኣት: “አምላኬ እግዚአብሔርን ያከብሩ ዘንድ” (የባህሪ ስምን፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ብዙ ደም አፍስሷል",
"body": "እዚህ ላይ የሰዎች ግድያ ደማቸውን ማፍሰስ እንደሆነ ተገልጾአል ፣ህይወታቸውን የሚወክለው “ደማቸው”ነው ፡፡ ኣት: “ብዙ ሰዎችን ገድሏል” (የባህሪ ስምን፡ ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ለስሜ",
"body": "እዚህ “ስም” የሚለው የእግዚአብሔርን ክብር ይወክላል ፡፡ ኣት: - “እኔን ለማክበር” (የባህሪ ስምን፡ ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በፊቴ . . . . ደም አፈሰስክ ",
"body": "እዚህ ላይ “ዐይን” የሚያመለክተው እግዚአብሔር ያየውን ነው ፡፡ ኣት: - “በምድር ላይ ብዙ ደም እንዳፈሰስክ አየሁ” (የባህሪ ስምን፡ ይመልከቱ)"
}
]

34
22/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "አያያዥ መግለጫ ",
"body": "ዳዊት ጌታ እግዚአብሔር የነገረውን ለሰሎሞን መንገር ቀጠለ።\n\n"
},
{
"title": "ሰላማዊ ሰው ሁን",
"body": "“ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ”\n\n"
},
{
"title": "ከጠላቶቹ ሁሉ አሳርፈው",
"body": "“በእርሱና በጠላቶቹ ሁሉ መካከል ሰላም ይኑር”\n\n"
},
{
"title": "በሁሉም አቅጣጫ",
"body": "ይህ ማለት በእስራኤል ዙሪያ በሚገኙ ሁሉም ስፍራዎች ማለት ነው ፡፡\n\n"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -327,6 +327,7 @@
"21-28",
"22-title",
"22-01",
"22-03"
"22-03",
"22-06"
]
}