diff --git a/26/26.txt b/26/26.txt new file mode 100644 index 0000000..2609746 --- /dev/null +++ b/26/26.txt @@ -0,0 +1,26 @@ +[ + { + "title": "ተሾመው ነበር ", + "body": "ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ አት: “ሀላፊነት ነበራቸው” (ፈሊጥ: ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "ሻለቆችና የመቶ አለቆች ", + "body": "አማራጭ ትርጉሞች 1) እነዚህ ቁጥሮች አዛዦቹ ይመሯቸው የነበሩትን ወታደሮች ትክክለኛ ቁጥር ያሳያል፡፡ አት: “በ1,000 ወታደሮች ላይ አለቆች እና በ100 ወታደሮች ላይ አለቆች” ወይም 2) “ሺዎች” እና “መቶዎች” የሚሉት ቃላት ትክክለኛ ቁጥሮችን የሚያሳዩ ሳይሆን ነገር ግን የትልቅ እና የትንሽ የሰራዊት ክፍሎች ስሞች ናቸው፡፡ አት: “በትልቅ የሰራዊት ክፍል ላይ አዛዦች እና በትንሽ የሰራዊት ክፍሎች ላይ አዛዦች” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "ምርኮ ", + "body": "ሰራዊት ከድል በኃላ ከጠላቶቹ የሚወስደው" + }, + { + "title": "ባለ ራእዩም ሳሙኤል፥ … የጽሩያም ልጅ ኢዮአብ የቀደሱት ", + "body": "ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: “ነብዩ ሳሙኤል … የጹሩያ ልጅ ኢዩአብ ለያህዌ እንደለዩት” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "ቂስ … ኔር … ጽሩያ", + "body": "እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "የቀደሱት … ሁሉ ", + "body": "ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: “መሪዎቹ የለዩት ሁሉ” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/26/29.txt b/26/29.txt new file mode 100644 index 0000000..507a9ab --- /dev/null +++ b/26/29.txt @@ -0,0 +1,22 @@ +[ + { + "title": "ከይስዓራውያን … ከኬብሮናውያን", + "body": "የእነዚህን ወንዶች ስሞች በ1 ዜና 23:12 እንደተረጎሙት ይተርጉሙ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "በውጭው ሥራ በእስራኤል ", + "body": "“የእስራኤል ሕዝብ እለታዊ ስራ፡፡” ይህ ከሰራዊቱ ወይም ከቤተ መቅደሱ ጋር ያልተያያዘው የእስራኤል ሕዝብ መደበኛ ስራን ይወክላል፡፡ " + }, + { + "title": "ከናንያና … ሐሸብያና ", + "body": "እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "1,700 ጽኑዓን የነበሩት", + "body": "“አንድ ሺህ ሰባት መቶ ጽኑአን ሀያላን ወንዶች” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "ለእግዚአብሔር ሥራ ሁሉ ለንጉሡም አገልግሎት ", + "body": "“ለያሕዌ እና ለንጉሱ የሚሰራ ስራ፡፡”" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/26/31.txt b/26/31.txt new file mode 100644 index 0000000..7cdc37b --- /dev/null +++ b/26/31.txt @@ -0,0 +1,30 @@ +[ + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index d81f5bb..2a0ef13 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -378,6 +378,8 @@ "26-15", "26-17", "26-20", - "26-23" + "26-23", + "26-26", + "26-29" ] } \ No newline at end of file