From 73232e8cab0659762ff88cc8ba259964c1fdf577 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tersitzewde Date: Thu, 9 Jan 2020 10:18:07 +0300 Subject: [PATCH] Thu Jan 09 2020 10:18:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 13/12.txt | 22 ++++++++++++++++++++++ 14/01.txt | 30 ++++++++++++++++++++++++++++++ 14/03.txt | 22 ++++++++++++++++++++++ manifest.json | 5 ++++- 4 files changed, 78 insertions(+), 1 deletion(-) create mode 100644 13/12.txt create mode 100644 14/01.txt create mode 100644 14/03.txt diff --git a/13/12.txt b/13/12.txt new file mode 100644 index 0000000..d1702c6 --- /dev/null +++ b/13/12.txt @@ -0,0 +1,22 @@ +[ + { + "title": "የእግዚአብሔርን ታቦት ወደ እኔ እንዴት አመጣለሁ?\t", + "body": "ዳዊት ይህንን ጥያቄ የተጠቀመው ታቦቱን ወደ ኢየሩሳሌም ለማምጣት እንደሚፈራ ለማጉላት ነው፡፡ ይህ እንደ መግለጫ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: - “የእግዚአብሔርን ታቦት ከእኔ ጋር ወደ ኢየሩሳሌም ለማምጣት በጣም ፈራለሁ።” (መልስ የማይጠብቅ ጥያቄ: ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "ጌት ሰው ወደ አቢዳራይህ ", + "body": "የወንድ ስም ነው፡፡ “የጌት ሰው” ከጌት ከተማ የሆነ ግለሰብ ነው፡፡ (የስሞችን አተረጓጎም ፡ ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "ወደ ጌት ሰው ወደ አቢዳራ ቤት አሳለፈው ", + "body": "“ከዖብአዴን ቤተሰብ ቤት ውስጥ”" + }, + { + "title": "ሦስት ወራት", + "body": "“3 ወራት” " + }, + { + "title": "ይህዌ ቤቱን ባረከ", + "body": "እዚህ “ቤት” የሚለው ቃል ለቤተሰቡ የባህሪ ስም ነው፡፡ አት: “እግዚአብሔርም ቤተሰቡን ባርኮታል” (የባህሪ ስም: ይመልከቱ)" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/14/01.txt b/14/01.txt new file mode 100644 index 0000000..bf47bb3 --- /dev/null +++ b/14/01.txt @@ -0,0 +1,30 @@ +[ + { + "title": "ኪራም", + "body": "ይህ የወንድ ስም ነው፡፡" + }, + { + "title": "አናጢዎችንም", + "body": "ከእንጨት ነገሮችን የሚሰሩ ሰዎቸ" + }, + { + "title": "ጠራቢዎችንም ", + "body": "ከድንጋይ ወይም ከሸክላ ሰዎች ነገሮችን ይሰራሉ" + }, + { + "title": "ቤት ይሠሩለት ዘንድ", + "body": "አናጢዎችና ግንበኞቹ ለዳዊት ቤት ሠሩ ”" + }, + { + "title": "እንዳጸናው ", + "body": "“ሰሩለት”" + }, + { + "title": "መንግሥቱ ከፍ ብሎአልና", + "body": " “ከፍ ከፍ” የሚለው ፈሊጥ ያህዌ ለዳዊት መንግሥት ታላቅ ክብርን ሰጠው ማለት ነው፡፡ ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “እግዚአብሔር የዳዊትን መንግሥት ከፍ ከፍ አደረገው” ወይም “እግዚአብሔር ለዳዊት መንግሥት ታላቅ ክብር ሰጠው” (ፈሊጥ እና ገባሪ ወይም ተገባሪ፡ ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "ስለ ሕዝቡም ስለ እስራኤል", + "body": "እዚህ “የእሱ” የሚለው ቃል ያህዌን ያመለክታል፡፡" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/14/03.txt b/14/03.txt new file mode 100644 index 0000000..8cba48d --- /dev/null +++ b/14/03.txt @@ -0,0 +1,22 @@ +[ + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index b5268e6..25cfac4 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -239,6 +239,9 @@ "13-01", "13-05", "13-07", - "13-09" + "13-09", + "13-12", + "14-title", + "14-01" ] } \ No newline at end of file