diff --git a/17/25.txt b/17/25.txt index 120d770..eb78a23 100644 --- a/17/25.txt +++ b/17/25.txt @@ -17,10 +17,18 @@ }, { "title": "አሁንም", - "body": "" + "body": "ይህ “በአሁኑ ጊዜ” ማለት አይደለም፣ ነገር ግን ወደሚቀጥለው አስፈላጊ ነጥብ ለመሳብ ይጠቅማል፡፡" }, { - "title": "", - "body": "" + "title": " የባሪያህን ቤት", + "body": "ዳዊት በሦስተኛው መደብ መጠሪያ ስለ ራሱ ይናገራል፡፡ ይህ በመጀመሪያ መደብ መጠሪያ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “ቤቴ” ወይም “ቤተሰቤ” (የመጀመሪያ ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "አቤቱ፥ ባርከኸዋል፥ ለዘላለምም ቡሩክ ይሆናል", + "body": "እነዚህ ሁለት ሐረጎች ተመሳሳይ ትርጉም ስላላቸው ለማጉላት እዚህ ተደግመዋል፡፡ (ትይዩአዊ፡ ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "ለዘላለምም ቡሩክ ይሆናል", + "body": "ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “ለዘላለም በመባረክ ትቀጥላለህ” (ገበሪ ወይም ተገባሪ፡ ይመልከቱ)" } ] \ No newline at end of file diff --git a/18/01.txt b/18/01.txt new file mode 100644 index 0000000..8560465 --- /dev/null +++ b/18/01.txt @@ -0,0 +1,10 @@ +[ + { + "title": "ከዚህም በኋላ ", + "body": "“እግዚአብሔር ዳዊትን እንደሚባርክ ከገባለት ቃል አኳያ”" + }, + { + "title": "አንዲህ ሆነ", + "body": "ይህ ሀረግ እዚህ የሚያገለግለው አዲሱን የታሪኩን ክፍል ለመጀመር ነው፡፡ ቋንቋዎ ይህ ማድረግ የሚችልበት መንገድ ካለው እዚህ ሊጠቀሙት ይቻላሉ፡፡ ." + } +] \ No newline at end of file diff --git a/18/03.txt b/18/03.txt new file mode 100644 index 0000000..afbafa0 --- /dev/null +++ b/18/03.txt @@ -0,0 +1,26 @@ +[ + { + "title": "ዳዊትም … አድርአዛርን … መታ", + "body": "እዚህ ዳዊት እና አድርአዛር ብቻቸውን እንደሆኑ ተደርጎ የተነገረ ሲሆን፣ ነገር ግን እነዚህ ነገስታት አብረዋቸው የነበሩተን ሰራዊት እንደሚወክሉ አንባቢው ሊረዳው ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ አት: “ዳዊት እና ሰራዊቱ የአድርአዛርን ሰራዊት ድል ነሱ” (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "አድርአዛርን ", + "body": "ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + }, + { + "title": "", + "body": "" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 494888d..3e58efe 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -287,6 +287,9 @@ "17-13", "17-16", "17-19", - "17-22" + "17-22", + "17-25", + "18-title", + "18-01" ] } \ No newline at end of file