Thu Jan 09 2020 09:32:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-01-09 09:32:07 +03:00
parent 2fd49965a6
commit 27b285c3c9
4 changed files with 53 additions and 11 deletions

View File

@ -20,15 +20,7 @@
"body": "“እንደዚህ ያለ ነገር በጭራሽ አላደርግም!” ወይም “ይህን ፈጽሞ ማድረግ የለብኝም!”"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በነፍሳቸው የደፈሩትም እነዚህ ሰዎች ደም እጠጣለሁን?",
"body": "ሰዎቹ ውሃውን ወደ እርሱ ለማምጣት ሕይወታቸውን አደጋ ላይ ጥለው ስለነበር ዳዊት ውሃውን እንደ ደም አድርጎ ተናገረው፡፡ ይህንን ለማጉላት ጥያቄን ይጠቀማል ፡፡ ይህ አጻጻፍ እንደ መግለጫ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: - “ሕይወታቸውን አደጋ ላይ የጣሉ የእነዚህን ሰዎች ደም እንደ ሚጠጡ ይህ ውሃ መጠጣት የለብኝም።”"
}
]

22
11/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "የኢዮአብም",
"body": "የዚህን ወንድ ስም በ1 ዜና 2:16 እንዴት እንደተረጎሙ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "የሦስቱ አለቃ",
"body": "ይህም ማለት አቢሳ ለዳዊት ውኃ ያመጣ የሦስቱ መሪ ነበር።"
},
{
"title": "በሦስት መቶ ",
"body": "“300 ሰዎች” ወይም “300 ተዋጊዎች” "
},
{
"title": "በሦስቱም መካከል ስሙ የተጠራ ነበረ",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: “ሰዎች ስለ ሦስቱ ሲናገሩ ብዙ ጊዜ እሱን ይጠቅሱ ነበር” (ጋባሪ እና ተገባሪ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በሦስቱ መካከል የከበረ ነበረ አለቃቸውም ሆነ",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ሦስቱ የተወበሉትን ክብር እጥፍ በእጥፍ የተቀበለ ነው፡፡ አት: “ሰዎች ለሦስቱ ከሰጡት እጥፍ እጥፍ ክብር ሰጡት እናም እርሱ ሆነ” ወይም 2) ሦስቱ ሌሎችን ከሚያከብሩት በላይ አክብረውታል፡፡ አት: “ሦስቱ ሌሎችን ከሚያከብሩት በላይ አክብረውታል ፤ እንዲሁም ሆኗል” "
}
]

26
11/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "በናያስ … የዮዳሄ… የአሪኤል",
"body": "እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡"
},
{
"title": "አምስት ክንድ",
"body": "“ክንድ” ከ 46 ሴንቲሜትር ጋር እኩል የሆነ የመለኪያ አሃድ ነው። አት: - “2.3 ሜትር”"
},
{
"title": "የሸማኔ መጠቅለያ የመሰለ ጦር",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -206,6 +206,8 @@
"11-07",
"11-10",
"11-12",
"11-15"
"11-15",
"11-18",
"11-20"
]
}