am_1ch_text_ulb/24/23.txt

1 line
372 B
Plaintext

\v 23 የኬብሮን ወንዶች ልጆች፤ የመጀመሪያው ይሪያ፣ ሁለተኛው አማርያ፣ ሦስተኛው የሕዚኤል፣ አራተኛው ይቀምዓም። \v 24 የዑዝኤል ልጅ፤ ሚካ። የሚካ ወንዶች ልጆች ሻሚር። \v 25 የሚካ ወንድም ይሺያ፤ ከይሺያ ወንዶች ልጆች ዘካርያስ።