am_1ch_text_ulb/24/20.txt

1 line
358 B
Plaintext

\v 20 የቀሩት የሌዊ ዘሮች አግሚ፦ከእንበረም ወንዶች ልጆች፤ ሱባኤል፤ ከሱባኤል ወንዶች ልጆች፤ ዬሕድያ። \v 21 ከረዓብያ ወንዶች ልጆች፤ አለቃው ይሺው። \v 22 ከይስዓራውያን ወገን፤ ሰሎሚት ከሰሎሚት ወንዶች ልጆች፤ ያሐት።