am_1ch_text_ulb/22/06.txt

1 line
589 B
Plaintext

\v 6 ከዚያም ልጁን ሰሎሞንን ጠርቶ ለእስራኤል አምላክ ለእግዚያብሔር ቤት እንዲሥራ አዘዘው። \v 7 ዳዊትም ሰሎሞን እንዲህ አለ፤''ልጄ ሆይ ለአምላክህ እግዚአብሔር ስም ቤት ለመሥራት በልቤ አሰብ ነበር፤ \v 8 ነገር ግን ከእግዚአብሔር እንዲህ የሚል ቃል መጣልኝ፤''አንተ ብዙ ደም አፍስሰሃል፤በፊቴ በምድር ላይ ብዙ ደም ያፈሰስህ ስለሆነ አንተ ለስሜ ቤት አትሠራልኝም፤