am_1ch_text_ulb/15/07.txt

1 line
480 B
Plaintext

\v 7 \v 8 \v 9 \v 10 7ከጌድሶን ዘሮች፤ አልቃው ኤሊኤልንና አንድ መቶ ሠላሳ የሥጋ ዘመዶቹን፤8ከኤሊጻፍን ዘሮች፤አለቃውን ሽማያንና ሁለት መቶ የሥጋ ዘመዶቹን፤9ከኬብሮን ዘሮች፤ አለቃው ኤሊኤልንና ሰማንያ የሥጋ ዘመዶቹ፤10ከዑዝኤል ዘሮች፤አለቃውን አሚናሳብንና አንድ መቶ ዐሥራ ሁለት የሥጋ ዘመዶቹን።