This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.
\v 9 \v 10 \v 11 \v 12 \v 13 9የእነዚህም አለቃ ዔፌር ነበረ፤ሁለተኛ አዛዥ አብድዩ፣ሦስተኛው ኤልያብ፣10አራተኛ መስመና፣አምስተኛው ኤርሚያስ፤11ስድስተኛው ዓታይ፣ሰባተኛው ኢሊኤል፣12ስምንተኛው ዮሐናን፣ዘጠነኛው ኤልዛባድ፣13ዐሥረኛው ኤርሚያስ፣ዐሥራ አንድኛው መክበናይ።