am_1ch_text_ulb/11/24.txt

1 line
296 B
Plaintext

\v 24 \v 25 24የዮሄዳ ልጅ በናያስ የፈፀመው ጀብዱ ይህ ነበር፤እርሱም እንደ ሦስቱ ኅያላን ዝነኛ ሆነ።25ከሠላሳዎቹም ይልቅ የበለጠ አንዱ አልነበረመ፤ዳዊትም የክብር ዘቡ አዛዥ አደረገው።