am_1ch_text_ulb/11/10.txt

1 line
577 B
Plaintext

\v 10 \v 11 10የዳዊት ኅያላን ሰዎች አለቆች እነዚህ ናቸው፤እነርሱም እግዚአብሔር በሰጠው ተስፋ መሠረት መንግሥቱን በምድሪቱ ሁሉ ትስፋ ዘንድ ከሌሎች እስራኤላዊያን ጋር ሆነው ለመንግሥቱ ብርቱ ድጋፍ ሰጡ።11ዳዊት ኅያላን ሰዎች ስም ዜርዜር ይህ ነው፤ ሐክሞናዊው ያሶብዓም የጦር መኮንኖች አለቃ ነበረ፤እነርሱም ጦሩን አንጅቶ በአንድ ጊዜ ሦስት መቶ ሰው ገደለ።